# ገማልያል ሸንጎውን ምን ብሎ መከረ? ገማልያል ሸንጎውን የመከረው ሐዋርያትን እንዲተዉአቸው ነበር # ሐዋርያቱን ለመግፋት ከሞከሩ ምን ሲያደርጉ እንዳይገኙ ነበር ገማልያል ሸንጎውን ያስጠነቀቀው? ሸንጎው ከእግዚአብሐር ጋር ሲጣሉ እንዳይገኙ ነበር ያስጠነቀቃቸው