# የቆሮንቶስ ቅዱሳን እግዚአብሔርን የሚያከብሩት እንዴት ነው? የክርስቶስን ወንጌል በመቀበል፣ በመታዘዛቸውና በልግስና በመስጠታቸው እግዚአብሔርን ይከብራል፡፡ # ለእነርሱ እየጸለዩ እያለ ቅዱሳን የቆሮንቶስ ሰዎችን የሚናፍቋቸው ለምንድነው? በቆሮንቶስ ሰዎች ላይ ከነበረው ጸጋ የተነሣ ነበር የሚናፍቋቸው፡፡