# ክርስቶስ ኢየሱስ በእግዚአብሔር ሆኖ ቀኝ ምን ያደርጋል? ክርስቶስ ኢየሱስ ቅዱሳንን ወክሎ በእግዚአብሔር ቀኝ ሆኖ ይማልዳል። [8:34]