# ጸሐፊው ምድር ሁሉ ምን እንዲያደርግይናገራል? ሁሉም ወደ እግዚአብሔር የደስታ ድምፅ ያሰሙ ዘንድ የስሙን ክብር እንዲዘምሩናውዳሴውንም እንዲያደምቁ ነገራቸው። [66: 1-2]