# የእግዚአብሔር ጻድቅ ሕግጋት ከወርቅ ጋር እንዴት ይወዳደራሉ? ከወርቅና ከክቡር ዕንቍ ይልቅ እጅግ ይበልጣሉ። [19:10]