# ዳዊት እግዚአብሔርን በአሕዛብ ላይ እንዲያደርግ የጠየቀው ምንድን ነው? ዳዊትም በፍርሃት እንዲደናቀፍ እና እነርሱ ተራ ሰው መሆናቸውንም እንዲያሳውቃቸው እግዚአብሔርን ጠየቀው። [9:20]