# ከሃምሳ አመታቸው በኋላ በመገናኛው ድንኳን ማገልገል በማይችሉበት ጊዜ ምን ማድረግ ይችላሉ? ከሃምሳ አመታቸው በኋላ ሌዋዊያን ወንድሞቻቸውን ሊረዱ ይችላሉ፡፡