# ከተሰቀለ በኋላ፣ በኢየሱስ ስጋ ላይ ምን ተከሰተ? ባለጠጋ የነበረው የኢሱስ ደቀ መዝሙር ዮሴፍ፣ ስጋውን ከጲላጦስ ጠይቆ በበፍታ ጠቀለለውና በአዲስ መቃብር ውስጥ አኖረው። [27:57] # እርሱ ከተሰቀለ በኋላ፣ በኢየሱስ ስጋ ላይ ምን ሆነ? ባለጠጋ የነበረው የኢሱስ ደቀ መዝሙር ዮሴፍ፣ ስጋውን ከጲላጦስ ጠይቆ በበፍታ ጠቀለለውና በአዲስ መቃብር ውስጥ አኖረው። [27:58]