# የጲላጦስ ሚስት እርሱ በፍርድ ወንበር ላይ ተቀምጦ ሳለ ምን መልእክት ላከችበት? በዚያ ንጹህ ሰው ላይ ምንም እንዳያደርግበት ለጲላጦስ ነገረችው። [27:19]