# የሰው ልጅ የሚመጣው እንዴት ነው ብሎ ኢየሱስ ተናገረ? የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር እንደሚመጣ ኢየሱስ ተናገረ። [16:27] # የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ ለእያንዳንዱ ሰው የሚከፍለው እንዴት ነው? የሰው ልጅ በሚመጣ ጊዜ ለእያንዳንዱ ሰው እንደየ ሥራው ይከፍላል። [16:27] # የሰው ልጅ በመንግሥቱ በሚመጣበት ጊዜ ያያሉ በማለት ኢየሱስ የተናገረው እነማንን ነው? ከእርሱ ጋር እዚያ ከቆሙት አንዳንዶቹ የሰው ልጅ በመንግሥቱ በሚመጣ ጊዜ እንደሚያዩት ኢየሱስ ተናገረ። [16:28]