# ፈሪሳውያን ኢየሱስን የጠየቁት “በሰንበት መፈወስ ተፈቅዷልን?” በማለት ነው፤ [12:10] በሰንበት መልካምን ማድረግ እንደተፈቀደ ኢየሱስ ተናግሯል። [12:12]