# ኢዮብ ሮሮዌን/ብሶቴን መርሳት ከንቱ ነው ያለው ለምንድን ነው? እግዚአብሔር ንጹሕ አድርጎ ስለማይቆጥረው፤ ነገር ግን እግዚአብሔር በደለኛ ሆኖ ስለሚቈጠር፤ [9:29-32]