# ኤርምያስ ያህዌ በጠላቶቹ ላይ ምን እንዲያደርግ ጠየቀ? ያህዌ ሁሉንም ጠላቶቹን እንዲፈጃቸው እና ኃጢአታቸውንም ይቅር እንዳይል ጠየቀ፡፡