# የህዝቡ ሴት ልጅ ራሷ ለምን መሪር የቀብር ስርአት ታደርጋለች? ይህን የምታደርገው ጠላት ህዝቧን ሁሉ ስለሚደመስስ ነው፡፡