# ከታናናሾች ማናቸውንም ልንንቅ እንደማይገባን ኢየሱስ የተናገረው ለምንድነው? ታናናሾችን ልንንቅ የማይገባን መላእክቶቻቸው የአብን ፊት ሁልጊዜ ስለሚያዩ ነው። [18:10]