# ዮሴፍ፣ ወንድማማቾቹ ከመሄዳቸው በፊት ጆንያዎቻቸው ውስጥ ምን እንዲያደርግ ለመጋቢው ነገረው? የወንድማማቾቹን ጆንያ በእህል እንዲሞላ፣ ገንዘባቸውን በጆንያቸው ውስጥ እንዲያደርግና በታናሽየው ጆንያ ውስጥ የብር ጽዋውን እንዲያደርግ ዮሴፍ ለመጋቢው ነገረው