# ከበስተኋላው የነበረው ታላቅ ድምፅ ሕዝቅኤልን ምን አለው? ታላቁ ድምፅ፣ "የእግዚአብሔር አምላክ ክብር ከሥፍራው ይባረክ!" አለ