# ኤዶማዊው ዶይቅ፣ አኬጦብ ለዳዊት ምን ሁለት ነገሮችን እንደሰጠው ለሳኦል ነገረው? አኬጦብ ለዳዊት ምግብና የፍልስጤማዊውን የጎልያድን ሰይፍ ሰጥቶት ነበር፡፡