# ጳውሎስ እንዴት መጸለይና መዘመር እንዳለበት ነው የሚናገረው? ጳውሎስ በመንፈሱ ብቻ ሳይሆን፣ በአእምሮውም መጸለይ እንዳለበት ይናገራል፡፡