# ያላገቡ ሰዎችን ጳውሎስ፣ ‹‹ሚስት ለማግባት አትፈልግ›› የሚለው ለምንድነው? ያገቡ ሰዎች የሚደርስባቸው ችግር እነርሱም ላይ እንዳይደርስ ስለ ፈለገ ነው፡፡