am_tq/mat/16/27.md

12 lines
766 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# የሰው ልጅ የሚመጣው እንዴት ነው ብሎ ኢየሱስ ተናገረ?
የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር እንደሚመጣ ኢየሱስ ተናገረ። [16:27]
# የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ ለእያንዳንዱ ሰው የሚከፍለው እንዴት ነው?
የሰው ልጅ በሚመጣ ጊዜ ለእያንዳንዱ ሰው እንደየ ሥራው ይከፍላል። [16:27]
# የሰው ልጅ በመንግሥቱ በሚመጣበት ጊዜ ያያሉ በማለት ኢየሱስ የተናገረው እነማንን ነው?
ከእርሱ ጋር እዚያ ከቆሙት አንዳንዶቹ የሰው ልጅ በመንግሥቱ በሚመጣ ጊዜ እንደሚያዩት ኢየሱስ ተናገረ። [16:28]