am_tq/gen/44/27.md

8 lines
414 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እስራኤል የሚያስበው ዮሴፍ ምን ሆኗል ብሎ ነበር?
እስራኤል፣ በርግጥ ዮሴፍ በአውሬ ተቦጫጭቋል ብሎ አሰበ
# እስራኤል፣ ብንያም ከእርሱ ከተወሰደ ምን እንደሚሆን ተናገረ?
ወንድማማቾቹ፣ ሽበቱን በኀዘን ወደ መቃብር እንደሚያወርዱ እስራኤል ተናግሮ ነበር