am_tq/gen/44/01.md

4 lines
427 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ዮሴፍ፣ ወንድማማቾቹ ከመሄዳቸው በፊት ጆንያዎቻቸው ውስጥ ምን እንዲያደርግ ለመጋቢው ነገረው?
የወንድማማቾቹን ጆንያ በእህል እንዲሞላ፣ ገንዘባቸውን በጆንያቸው ውስጥ እንዲያደርግና በታናሽየው ጆንያ ውስጥ የብር ጽዋውን እንዲያደርግ ዮሴፍ ለመጋቢው ነገረው