am_tq/gen/42/18.md

16 lines
1.2 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ዮሴፍ፣ ወንድሞቹ በሕይወት ለመኖር ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው?
ዮሴፍ፣ ሌሎቹ እህል ይዘው ወደ ከነዓን በመሄድ ታናሽ ወንድማቸውን እስኪያመጡት ድረስ ከወንድማማቾቹ አንዱ በወህኒ እንዲቆይ ነገራቸው

# የዮሴፍ ወንድሞች ይህ መከራ የመጣባቸው በምን ምክንያት ነው ብለው አመኑ?
በዮሴፍ ላይ ስላደረጉት ነገር የዮሴፍ ደም ከእነርሱ እየተጠየቀ እንዳለ አመኑ