am_tq/gen/12/14.md

8 lines
365 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# አብራም ሦራን የጠየቃት ለግብፃውያኑ ስለ ራስዋ ምን እንድትነግራቸው ነበር?
የአብራም እህት መሆኗን ለግብፃውያኑ እንድትነግራቸው አብራም ሦራን ጠየቃት
# ወደ ግብፅ በገቡ ጊዜ ሦራ ምን ሆነች?
ፈርዖን ሦራን ወደ ቤቱ ወሰዳት