am_tn/rev/06/15.md

488 B

ራዕይ 6፡ 15-17

ጀነራሎች የጦር አዛዦችን የሚያመልክ ቃል ነው፡፡ በዋሻዎች ውስጥ ተሸሸጉ አማራጭ ትርጉም፡ "በተራሮች መካከል በሚገኙ ትልልቅ ዋሻዎች ውስጥ ተሸሸጉ" ወይም "በምድር ውስጥ በተቆፈሩ ምሽጎች ውስጥ ተሸሸጉ" የእርሱን ፊት “እርሱ” የሚለው ተውላጠ ስም የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው፡፡