am_tn/rev/06/01.md

311 B

ራዕይ 6፡ 1-2

እኔ “እኔ” የሚለው ቃል በሁሉም ሥፍራዎች ላይ የሚያመለክተው ጸሐፊውም ዮሐንስ ነው፡፡ ሰባቱን ማህተሞት የፈታህ ከሰባቱ ማህተሞት መካከል በቁጥር አንድ ላይ የሚገኘውን የፈታህ