አሁንም ጥበብ ሰለራስዋ ትናገራለች፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
ሙሉ ሃሳቡ እንዲህ የሚል ነው፡- “እኔን ሊያገኘኝ ያልቻለ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
እዚህ ላይ “ሕይወት” የሚወክለው ሰውየውን ነው፡፡ (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)