ጥበብ መናገር ቀጥላለች፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
“የተራሮች መሰረት በቦታው ላይ ገና ሣይቀመጥ” ይህ በገቢር ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡: አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር የተራሮችን መሰረት ገና ሳይሰራና በተገቢው ቦታቸው ሳያስቀምጣቸው በፊት” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)