am_tn/pro/08/14.md

20 lines
595 B
Markdown

# መልካም ምክር
“ጥበብ የተሞላ ሃሳብ”
# ምክር
አንድን ሰው ለመርዳት የሚሰጥ ሃሳብ
# መልካም
ጥሩ፣ ተዓማኒነት ያለው
# እኔ ማስተዋል ነኝ
እዚህ ላይ ጥበብ ማስተዋል እንደሆነች ተደርጋ ቀርባለች፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ ማስተዋል አለኝ” (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
# ሹማምንቶች
የከበሩ ሰዎች፣ በአንድ አገር ውስጥ ወሳኝ የሆኑ ቤተሰቦችን የሚመሩ አባላት