am_tn/pro/08/12.md

944 B

እኔ ጥበብ በብልሃት ተቀምጫለሁ

ብልሃት በዚህ ክፍል እንደ ሰው ተወክላለች፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ብልሃት

ጥንቃቄ ወይም መልካም ውሳኔ

እውቀትንም ጥንቃቄንም አግኝቻለሁ

“እውቀት” እና “ጥንቃቄ” የሚሉት ረቂቅ ስሞች በሌላ መንገድ ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ እውቀት እና ጥንቃቄ ነኝ” ወይም “እኔ ብዙ ነገር አውቃለሁ፣ እኔ ጠንቃቃ ነኝ” (ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ጥንቃቄ

ለምንናገረውና ለምንሰራው ነገር ጥንቁቅ መሆን፤ ጉዳትን ላለመፍጠርና ሌሎችን ላለመጉዳት ጥንቁቅ መሆን

ጠማማ ንግግር

“ክፉ ንግግር”

ጠማማ

ትክክለኛ ያልሆነ