16 lines
1.4 KiB
Markdown
16 lines
1.4 KiB
Markdown
# አጠቃላይ መረጃ
|
|
|
|
ሙሴ ለሕዝቡ ማድረግ ያለበትን ነገር እግዚአብሔር መንገሩን እንደቀጠለ ነው፡፡
|
|
|
|
# በሰባተኛውም ወር ከወሩ በመጀመሪያ ቀን
|
|
|
|
ይሄ የሚያመለክተው የዕብራውያንን ሰባተኛ ወር ነው፡፡“በ1ኛው ወር በ7ኛው ወር”(የዕብራውያን ወራትንናተከታታይነት ያለው ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# እግዚአብሔርን ለማክበር የተቀደሰ ጉባዔ ይሁንላችሁ
|
|
|
|
“እግዚአብሔርን ለማምለክና ለማክበር በአንድነት ተሰብሰቡ” “የተቀደሰ ጉባዔ”የሚለው ቃል ሰዎች እግዚአብሔርን ለማምለክ የሚሰበሰቡበት ሁኔታ ማለት ነው፡፡እግዚአብሔርን ማምለክ የተቀደሰ ክስተት ነው፡፡
|
|
|
|
# እናንተ መለከቶችን የምትነፉበት ቀን ነው
|
|
|
|
“እናንተ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው እዚህ ላይ የእሥራኤልን ሕዝብ የሚወክሉትን ካህናትን ነው፡፡ካህናት አምልኮው እንዲጀመር መለከትን ይነፋሉ ወይም ማህረሰቡ በአንድነት እንዲሰባሰብ ለማድረግ፡፡“ካህናት መለከቶችን የሚነፉበት ቀን ይሆናል”(ነገርን በተለየ መንገድ መረዳት የሚለውን ይመልከቱ)
|