am_tn/num/15/27.md

448 B

የአንድ ዓመት እንስት ፍየል

“አንድ ዓመት የሞላው ፍየል”

መሥዋዕት በሚቀርብበት ወቅት የዚያ ሰው ኃጢአት ይሰረይለታል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ካህኑ መሥዋዕትን በሚያቀርብበት ወቅት የዚያን ሰው ኃጢአት ይቅር እላለሁ”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)