am_tn/2ch/14/12.md

2.1 KiB

እግዚአብሔር በአሳና በይሁዳ ፊት ኩሻዊያንን መታ

እግዚአብሔር የይሁዳን ረድቶ ኩሻዊያንን እንዲያሸንፍ ማስቻሉ እግዚአብሔር ኩሽን እንደ መታ ተደርጎ ተገልጾአል ፡፡ ኣት: “እግዚአብሔር አሳ እና የይሁዳ ሠራዊት ኩሻውያንን እንዲያሸንፉ ረድቷቸዋል” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)

ብዙ ኩሽያውያን ወደነበሩበት መመለስ ስላልቻሉ ወደቁ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) “ብዙ ኩሾች የሞቱት ሠራዊቱ ለማገገም ስላልቻለ ነው” 2) “ብዙ ኩሾች ሞቱት በሕይወት የተረፉ አልነበሩም ፡፡”

ስለዚህ ብዙ ኩሾች ወደቁ

እዚህ “መውደቅ”በጦርነት ውስጥ መሞቱን የሚገልጽ ነው ፡፡ አት: - “ብዙ ኩሾች ሞቱ” ( ዘወርዋራን ፡ይመልከቱ)

በእግዚአብሔርና በሠራዊቱ ፊት ፈጽሞው ጠፉ

ይህ በገቢራዊ አረፍተነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “የእግዚአብሔር ሠራዊት ሙሉ በሙሉ አጠፋቸው” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ )

የእግዚአብሔርም ፍርሃት በነዋሪዎች ላይ ስለ ወረደ

በመንደሮች ውስጥ የሚኖሩ ነዋሪዎቻቸው መሸበር ፣ ሽብር እንደ አንድ ነገር በላያቸው ላይ እንደ ወረደባቸው ተቆጥሯል ፡፡ ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) “የእግዚአብሔር ፍርሃት” የሚያመለክተው ከያህዌ የመጣን ፍርሃት ነው። AT: - “እግዚአብሔር ነዋሪዎቻቸውን እንዲሸበሩ አደረገ” ወይም 2) “የእግዚአብሔር ፍርሃት” የሚለው ቃል በእግዚአብሔር መሸበር ማለት ነው። ኣት: - “ነዋሪዎቹ ከእግዚአብሔር የተነሳ ተሸብረው ነበር” (ዘይቤያዊን፡ይመልከቱ)