am_tn/psa/018/022.md

28 lines
1.3 KiB
Markdown

# ጻድቅ ሕጐች ሁሉ… ከእነርሱ አልራቅሁም
ሁለቱም ዐረፍተ ነገሮች ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፡፡ ጸሐፊው የደጋገማቸው አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡
# በፊቴ ነበሩ
‹‹መርተውኛል›› ወይም፣ ‹‹አስታውሻለሁ››
# ነቀፋ አልነበረብኝም… ራሴን ከኀጢአት ጠብቄአለሁ
ሁለቱም ዐረፍተ ነገሮች ተመሳሳይ ትርጒም አላቸው፡፡ ጸሐፊው የደጋገማቸው አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡
# በፊቱ ነቀፋ አልነበረብኝም
‹‹በእርሱ ዘንድ ንጹሕ››
# ራሴን ከኀጢአት ጠብቄአለሁ
‹‹ኀጢአት አላደረግሁም››
# እጆቼ ንጹሕ ነበሩ
‹‹ንጹሕ እጆች›› ምንም በደል አለማድረግ ማለት ነው፡፡ መዝሙር 18፥20 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በደል አልነበረብኝም›› ወይም፣ ‹‹ሥራዬ ትክክል ነበር››
# በዐይኖቹ ፊት
ይህ የሚያመለክተው የእግዚአብሔር መገኘት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በፊቱ›› ወይም፣ ‹‹በእርሱ ዘንድ››