am_tn/lev/27/19.md

17 lines
1.2 KiB
Markdown

# ሊዋጅ አይቻልም
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: “ሊዋጀው አይችልም” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
# እርሻውን ባይዋጅ
እርሻውን የሚዋጅበት ጊዜ ግልጽ ሊደረግ ይችላል አት ከኢዩቤልዩ ዓመት በፊት እርሻውን ባይዋጅ (ግምታዊ እውቀት ወይም ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)
# በኢዩቤልዩ ዓመት
“በመመለስ ዓመት” ወይም “መሬት የሚመለስበትና ባሪያዎች ነጻ የሚወጡበት ዓመት”
ይህ አይሁዳዊያን መሬትን ለባለመሬቱ የሚመልቱበትና ለባሪያዎች ነጻነትን የሚያውጁበት ዓመት ነው:: በዘሌዋዊያን 25:13 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ::
# ለእግዚአብሔር እንደተሰጠ ይቆጠር
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: “አንድ ሰው ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር ይሰጠዋል” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)