am_tn/1ki/18/18.md

12 lines
572 B
Markdown

# መላው እስራኤል
ይህ የሰሜኑን አስር የእስራኤል ግዛቶች መሪዎች እና ህዝብ የሚገልጽ ማጠቃላያ ነው፡፡ (ኩሸት እና አጠቃላ አስተያየት እንደዚሁም ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ)
# 450 ነቢያት
"አራት መቶ ሃምሳ ነቢያት" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)
# አራት መቶ ነቢያት
400 ነቢያት (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)