# ከብር ይልቅ ተግሳጼን ምረጡ “ብርን ለማግኘት ከመድከም ይልቅ ተግሳጼን ለመረዳት በብዙ ልትደክሙ ይገባችኋል” # ጥበብ ከቀይ ዕንቍ ትበልጣለች፤ የከበረ ነገር ሁሉ አይተካከላትም እዚህ ላይ የምትናገረው በሴት የተመሰለችው ጥበብ አይደለችም፡፡ ይሁን እንጂ በዚህ ስፍራ ጥበብ ተናጋሪዋ እንደሆነች ለማሰብም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ ጥበብ ከቀይ እንቁ እሻላለሁ፤ ምንም ዓይነት ሃብት ከእኔ ጋር አይስተካከልም” (ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ ጥቅሶች የሚለውን ይመልከቱ)