# ማቴዎስ 27፡ 15-16 አሁን ይህ ቃል በታሪኩ ፍሰት ውስጥ የእረፈት ጊዜ መኖሩ የሚያሳይ ነው፡፡ በዚህም ጸሐፊው በ [MAT 27:17](./17.md) ከዚህ በፊት ምን ሆኖ እንደነበር ለአንባቢያኑ የሚገልጽበጽ ይሆናል (ተመልከት en:ta:vol2:translate: [[rc://*/ta/man/translate/writing-background]]) ክብረ በዓል ፋስካ በዓል የሚከበርበት ጊዜ ([MAT 26:2](../26/01.md)) በሕዝቡ የተመረጠው እስረኛ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ሕዝቡ የመረጠው እስረኛ” (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]]) ነውጠኛ መጥፎ ነገር በማድረግ በጣም የሚታወቅ ሰው