# ከመጀመሪያው ይልቅ "እርሱ ባረከው" እና "የኢዮብ ህይወት" የሚሉት ቃላት ከቀደመው ሀረግ የሚታወቁ ናቸው፡፡ እዚህ ስፍራ ሊደገሙ ይችላሉ፡፡ "የመጀመሪያውን የኢዮብ የህይወት ምዕራፍ ከባረከው ይልቅ" (የተዘለለ/የተተወ የሚለውን ይመልከቱ) # አስራ አራት ሺህ በጎች 14,000 በጎች (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ) # ስድስት ሺህ ግመሎች 6,000 ግመሎች (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ) # አንድ ሺህ ጥማድ በሬዎች 1,000 ጥማድ በሬዎች (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ) # ሰባት ወንዶች ልጆች እና ሶስት ሴቶች ልጆች 7ወንዶች እና 3 ሴቶች (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ) # ይማሚ… ቃሥያ… አማልቶያስ ቂራስ የሴቶች ስሞች (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)