# አጠቃላይ መረጃ ዕዝራ አይሁድ ያልሆኑ ሴቶች ያገቡትን ወንዶች በዝርዝር መግለጹን ይቀጥላል፡፡ # ኤላም --- ዛቱስ --- ባኒ እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡7 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ይሒኤል ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 8፡09 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ዔሊዮዔናይ የወንድ ስም፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡22 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ኤልያሴብ ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡06 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ቤባይ ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡11 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ይሆሐናን ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡06 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ሜሱላም ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡16 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡