# • የምታደርግባቸው ነገር ይህ ነው እግዚአብሔር የካህናት ልብስ ዝግጅትና አሰራር ላይ የሰጠውን መመሪያ ጨርሶ ወደ ካህናትን ወደ መቀደስ ሥርዓት ሲሻገር እናያለን። # • የምታደርግባቸው ነገር ይህ ነው ይህን የሚሰራው ሙሴ እንደ ሆነ ማመልከቱ ነው። # • ትቀድሳቸው ዘንድ አሮንና ልጆቹ ካህናት ሆነው በፊቴ ወይም እኔን እንዲያገለግሉኝ የምትለያቸው # • እንዲያገለግሉኝ በአንደኛ መደብ የተገለጸው እግዚአብሔር /ያህዌ/ ነው። በሌላ አገላለጽ፦ “እኔን እንዲያገለግሉ” # • አንድ ወይፈን ቀንበር ያልተቀመጠበት ወጣት በሬ ማለት ነው # • ቂጣ እንጀራ፥ በዘይትም የተለወሰ የቂጣ እንጎቻ እርሾ ያልነካው በወይራ ዘይት የታሸ ወይም ወይራ ዘይት የመጨመረበት ቂጣ # • በዘይትም የተቀባ ስስ ቂጣ ከመልካም ስንዴ ምርጥ የሆነ የስንዴ ዱቄት ወስደህ ስስ/ቀጭን/ ቂጣ ጋግረህ ዘይት ቀባው