# ሌላው ወሰኑ ደግሞ “የሮቤላውያን እና የጋዳውያን ድንበር ምዕራባዊ ወሰናቸው ነው” # ኪኔሬት የኪኔሬት ባህር “የገሊላ ባህር” ወይም “የጌንሳሬጥ ሐይቅ” ተብሎም ይጠራል። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት) # የፈስጋ ተራራ ይህ ከአባሪም ሰንሰለታማ ተራራ በስተሰሜን የሚገን የተራራ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)