# የእስራኤል ሰዎች ልብ ከ… በኋላ ሄደ እዚህ ስፍራ ሰዎች "በልባቸው" የተጠቀሱት ለአቤሴሎም ያላቸውን ታማኝነት ለማጉላት ነው፡፡ "የእስራኤል ሰዎች ለ…ታማኞች ናቸው" ወይም "የእስራኤል ሰዎች… እየተከተሉ ነው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ) # ከአቤሴሎም እናምልጥ… ፈጥኖ …እናም እርሱ…ያመጣብናል እዚህ ስፍራ ዳዊት ስለ አቤሴሎም እና ከእርሱ ጋር ስላሉት ሰዎች በአንድነት ስለ "አቤሴሎም" እንደሚናገር አድርጎ ይናገራል፤ ምክንያቱ ሰዎቹ የአቤሴሎምን ስልጣን ስለተቀበሉ/ስለተከተሉት ነው፡፡ "ከአቤሴሎም እና ከሰዎቹ እናምልጥ… እርሱ እና ሰዎቹ በፍጥነት… እናም… ያመጡብናል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ) # ከተማይቱን በሰይፍ ስለት ያጠቃታል "ከተማይቱ" የሚለው በከተማዋ የሚኖሩ ሰዎችን የሚያመለክት ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ "የሰይፍ ስለት" የሚለው የእስራኤላውያንን ሰይፎች የሚያመለክት እና በጦርነት ሰዎቹን መግደላቸውን የሚያጎላ ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ "የከተማችንን ሰዎች ያጠቃሉ ደግሞም በሰይፎቻቸው ይገድሏቸዋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ) # ጥፋት ያወርዱብናል ይህ ጥፋት እንዲደርስ ምክንያት መሆን ማለት ነው