# እንዲህም ሆነ ይህ ሀረግ የዋለው በታሪኩ ፍሰት ቀጣዩን ትዕይንት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ (አዲስ ትዕይንት ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ) # በፊቱ ከሚሮጡ ሀምሳ ሰዎች ጋር እነዚህ ሰዎች አቤሴሎምን ለማክበር ከሰረገላው ፊት ይሮጣሉ፡፡ "እርሱን ለማክበር በፊቱ ከሚሮጡ ሀምሳ ሰዎች ጋር" (ትዕምርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ) # የአንተ አገልጋይ አንድ ሰው ለአቤሴሎም ጥያቄ ምላሽ በሚሰጥበት ወቅት ለእርሱ ክብር ለመስጠት "የአንተ አገልጋይ" በማለት ራሱን ይጠራ ነበር፡፡