# የይምና ልጅ ቆሬ… ዔድን ፣ ሚንያሚን ፣ ኢያሱ ፣ ሸማያ ፣ አማርያ እና ሴኬኒያ እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ) # የምሥራቅ በር ጠባቂ በቤተ መቅደሱ የምሥራቅ በር “በር ጠባቂ” # በካህናቱም ከተሞች ውስጥ ከእርሱ ሥር ዔድን ነበር እዚህ “ስር” የሚለው ቃል በአንድ ሰው ስልጣን ስር መሆን ማለት ነው ፡፡ ኣት: - “ዔድን… በካህናቱ ከተሞች ውስጥ ቆሬን ረድቶታል” ( ፈሊጥን፡ይመልከቱ) # ለመስጠት እንዲችሉ በፈቃድ ባቀረቡት ላይ ተሾመ ተግባራቸው መስጠት ወይም ”በታማኝነት መስጠት” ነበር # ለወንድሞቻቸው እዚህ “ወንድሞች” የሚለው ምሳሌ “ሌሎች ካህናትን ” የሚያመለክት ነው ፡፡ ኣት: - “ባልደረቦቻቸው ለሆኑ ካህናት” (ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ) # ክፍል በክፍል “በቡድን በቡድን” # ለታላላቆችና ለታናናሾች እዚህ “ታላላቆች” እና “ታናናሾች” አንድ ላይ “ሁሉም ሰው ” ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል ፡፡ “ኣት” “ ለሁሉም ሰው ታላላቆችን እና ታናናሾችን ጨምሮ” (ሜሪዝምን ፡ይመልከቱ) # ታላላቆችና እና ታናናሾች ይህ ያረጀውንና እና ወጣቱን የሚያመለክት ይመስላል። ይህ አላስፈላጊ ተቀጽላዎችን በማስወገድ በሌላ መልኩ ሊገለጽ ይችላል። ኣት: - “በዕድሜ የገፉ እና ወጣቶች” ( የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን እና ስማዊ ቅጽሎችን ፡ይመልከቱ)