# መዓሳል… ዓብዶን… ሑቆቅ… ረአብ… ቃዴስ… … ሐሞን… ቂርያታይም እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ # መሰምርያዋ ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡