# በኣልአርሞንዔም… ሳኔር እነዚህ የተራሮች ስሞች ናቸው፡፡ # ዔፌር፥… ይሽዒ፥… ኤሊኤል፥… ዓዝርኤል፥… ኤርምያ፥… ሆዳይዋ፥… ኢየድኤል እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ # የአባቶች ቤቶች በተለያዩ ቤቶች የሚኖሩ ዝምድና ርቀት ያለው ዝምድና ያላቸው ቤተሰቦች፣ ይህን ‹ጎሳ› ይላቸዋል UDB