# አጠቃላይ መረጃ የስምኦን ልጆች የኖሩባቸው ከተሞች ዝርዝር ይቀጥላል ፡፡ # ቢልሃ… ዔጼም… ቶላድ… ቤቱኤል… ሔርማ… ጺቅላግ… ቤትማርካቦት… ሐጸርሱሲም… ቤትቢሪ… ሸዓራይም እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡