# አጠቃላይ መረጃ ይህ ነገስታት የሆኑ የዳዊት ዘሮችን ዝርዝር ይቀጥላል፡፡ በዚህ ዝርዝር ውስጥ ያሉት ስሞች ሁሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ እነዚህን አረፍት ነገሮች በ1 ዜና 3:10 ይስሯቸው፡፡